ተጠቃሚዎቻችን
ጥቅምት 31, 2023
🇪🇹 ©️ የኢትዮጵያ የቅጅና ተዛማጅ መብቶች የጋራ አስተዳደር ማህበር 🇪🇹 ©️ 👇
ተጠቃሚዎቻችን ሁለት ናቸው
1. የመጀመሪያዎቹ በሙዚቃ፣በፊልም፣በስነ - ፅሁፍ፣በስዕል፣በቲያትር እና ድራማ ዘርፎች ስር ያሉ የፈጠራ ባለ ቤቶች ሲሆኑ ሲስተሙ ላይ ስራቸውን ያስመዘግባሉ
2. የተለያዩ ድርጅቶች እንደ በሬዲዮ ወይም በቴሌቪዥን ጣቢያዎች፣ በምግብ ቤቶች ፣ የስፖርት ቤቶች፣ በምሽት ክለቦች የተለያዩ ድርጅቶች ናቸው. ሲስተሙ ላይ የተመዘገቡትን የፈጠራ ስራዎችን ለህዝብ የሚያስተላልፉ የንግድ ድርጅቶች ናቸው.
የፈጠራ ባለቤቶች እንዴት መመዝገብ ይችላሉ?
ከአፕ እስቶር (https://play.google.com/store/apps/details?id=com.cncmethiopia.app) ወይም ከ ፕለይ እስቶር (https://apps.apple.com/in/app/cmo-ethiopia/id6452120059) ላይ CMO Ethiopia ብለው መተግበሪያውን አውርደው ከታች የተጠየቁትን የግል መረጃዎችን (Basic information, account information & password) በማስገባት መመዝገብ ይችላሉ
ድርጅቶች እንዴት መመዝገብ ይችላሉ?
Suggestions
ጥበቃ ለማግኘት የሚያስፈልጉ መመዘኛዎች
ህዳር 3, 2023
አስተያየቶች የሉም
በኢትዮጵያ የቅጅና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ አዋጅ 410/96 እና 872/2007 መሰረት ቃላቶቹ ያላቸው ትርጉም
ህዳር 3, 2023
አስተያየቶች የሉም
ተጠቃሚዎቻችን
ጥቅምት 31, 2023
አስተያየቶች የሉም
የሮያሊቲ ክፍያዎች እንዴት ይተገበራሉ
ጥቅምት 30, 2023
አስተያየቶች የሉም
የኢትዮጵያ የቅጅና ተዛማጅ መብቶች አዋጅ
ጥቅምት 28, 2023
አስተያየቶች የሉም