እንኳን ወደ CNCM የምዝገባ ገጽ በደህና መጡ
ለፍቃድ ይመዝገቡ
የፍቃድ ስምምነትን ማቅለል: CNCM ፍቃድ ስምምነት ስራዎችን በህጋዊ አና በ ነፃነት መንገድ ለመጠቀም ፍቃድ ይሰጣል፣ያለCNCM ፍቃድ ስምምነትን ማግኘት እና ከእያንዳንዱ ባለ መብት ጋር መደራደር ይቻላል ነገር ግን በጣም ከባድ ነው። CNCM ይህን የፍቃድ አሰጣጥ ሂደት ቀላል በሆነ መንገድ ከ እያንዳንዱ ባለመብቶች ጋር መገናኘት ሳይጠበቅበት ሂደቱን ያከናውናል።
የህግ ተገዢነት:ያልተፈቀደ የቅጂ መብት ይዘት አጠቃቀምን በተመለከተ ሊፈጠሩ የሚችሉ ህጋዊ ጉዳዮችን ለማስወገድ ሁሉንም የቅጂ መብት ህጎችን እና መመሪያዎችን የፈቃድ መስፈርቶች ላይ መመሪያ አና ግንዛበቤ እንሰጣለን።
የተለያዩ ስራዎች ጋር መድረስ፡ እኛ ከተለያዩ መስኮች ብዙ ቁጥር ያላቸውን የስራ ፈጣሪዎች እና የመብት ባለቤቶችን እንወክላለን። ይህ የተለያዩ ይዘቶችን ያላቸው ስራዎች ጋር ለመድረስ የሚያስችል አቅም ይሰጠናል። ስለዚህ ፣ CNCM ልዩ ፍላጎቶችዎን እንዲያሟሉ እና ታርጌት ተጠቃሚዎችን ውጤታማ በሆነ መንገድ እንዲያዝናኑ ያስችልዎታል።