06. በቅጂ መብት የሚገኙ የኢኮኖሚ መብቶች

nty

ሰኔ 29, 2023

በቅጂ መብት ሁለት አይነት መብቶች አሉ፡፡እነሱም የኢኮኖሚ መብቶች/Economic RIghts/ እና የሞራል መብቶች/Moral Rights/ ናቸው፡፡ የኢኮኖሚ መብቶች ማለት የቅጅ መብት ባለቤቱ/the owner of the rights/ ሌሎች ሰዎች ስራውን ተጠቅመው የሚያገኘው የገንዘብ ገቢ/Financial Reward/ ማለት ሲሆን፤ የሞራል መብት ማለት ደግሞ በፈጠራ ባለቤቱና በስራው መካከል ያለን ግንኙነት የሚወስን መብት ነው፡፡ በአጠቃላይ የቅጂ መብት የሚያስገኝ ስራ ያለው ባለ መብት ስራውን እርሱ በፈቀደው መልኩ የመጠቀምና ሌሎች ያለዕርሱ ፍቃድ እንዳይጠቀሙ የመከልከል ብቸኛ መብት/Exclusive Rights/ ያስገኝለታል፡፡

በቅጂ መብት የሚገኙ የኢኮኖሚ መብቶች