እንኳን ወደ ኢትዮጵያ የቅጅና ተዛማጅ መብቶች የጋራ አስተዳደር ማህበር ብሎግ በሰላም መጣችሁ
የኢትዮጵያ የቅጅና ተዛማጅ መብቶች የጋራ አስተዳደር ማህበርና አባላቶች ለፈጠራ ኢንዱስትሪው ማበብ፣ ለቅጂ እና ለተዛማጅ መብቶች ለውጥ የምንቆም የፈጠራ ባለሙያዎች ስብስብ ነን፡፡ በፈጠራ ስራዎቻችን የማህበረሰብን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እድገት ለማምጣት፣ ሳይንስና ቴክኖሎጂን ለማስፋፋት በበጎ ህሊና የምንደክም የኢትዮጵያ ልጆች ነን፡፡
የቅጅ እና ተዛማጅ መብቶች ከአዕምሯዊ ንብረት አይነቶች አንዱና ዋንኛው ነው፡፡ የቅጅ እና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ ለባህል፣ ለኢኮኖሚና ለፖለቲካ ዕድገት ያለው ፋይዳ ከፍተኛ …
የቅጅ እና ተዛማጅ መብቶች ከአዕምሯዊ ንብረት አይነቶች አንዱና ዋንኛው ነው፡፡ የቅጅ እና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ ለባህል፣ ለኢኮኖሚና ለፖለቲካ ዕድገት ያለው ፋይዳ ከፍተኛ …
በቅጂ መብት ሁለት አይነት መብቶች አሉ፡፡እነሱም የኢኮኖሚ መብቶች/Economic RIghts/ እና የሞራል መብቶች/Moral Rights/ ናቸው፡፡ የኢኮኖሚ መብቶች ማለት የቅጅ መብት ባለቤቱ/the owner of …
እንደማንኛውም የአዕምሯዊ ንብረት ህግ የቅጅ መብት ህግ/Copyright law/ የፈጠራ ባለቤቶችን መብት በመጠበቅ ፈጠራን ያበራታታል፡፡ የቅጅ መብት ሰዎች በስነ-ፅሁፍ/Literary/ና ስነ-ጥበብ/Artistic/ ስራዎች ላይ ያላቸውን …
ጥቆማዎች
ጥበቃ ለማግኘት የሚያስፈልጉ መመዘኛዎች
ህዳር 3, 2023
አስተያየቶች የሉም
በኢትዮጵያ የቅጅና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ አዋጅ 410/96 እና 872/2007 መሰረት ቃላቶቹ ያላቸው ትርጉም
ህዳር 3, 2023
አስተያየቶች የሉም
ተጠቃሚዎቻችን
ጥቅምት 31, 2023
አስተያየቶች የሉም
የሮያሊቲ ክፍያዎች እንዴት ይተገበራሉ
ጥቅምት 30, 2023
አስተያየቶች የሉም
የኢትዮጵያ የቅጅና ተዛማጅ መብቶች አዋጅ
ጥቅምት 28, 2023
አስተያየቶች የሉም