01. የቅጅ መብት ትርጓሜ
ሰኔ 29, 2023
የቅጅ እና ተዛማጅ መብቶች ከአዕምሯዊ ንብረት አይነቶች አንዱና ዋንኛው ነው፡፡ የቅጅ እና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ ለባህል፣ ለኢኮኖሚና ለፖለቲካ ዕድገት ያለው ፋይዳ ከፍተኛ በመሆኑ ሀገራት ተገቢውን ትኩረት እየሰጡት ይገኛል፡፡ የቅጅ እና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ ከባህላዊ ዕውቀት /Traditional Knowledge/ እና ከማህበረሰብ ሀብት፣ ከኮምፒዩተር ፕሮግራም እና ከኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እንዲሁም ከፊልም ኢንዱስትሪ እና መገናኛ ብዙሀን እንዱስትሪው ጋር ያለው ቁርኝት ከፍተኛ በመሆኑ እና በዘርፉ የሚንቀሳቀሰው ሀብት እጅግ ከፍተኛ ስለሆነ የቅጅ መብት ጥበቃ ትኩረት ያገኘ ዘርፍ ሆኗል፡፡ እንዲሁም በተለያዩ ሀገራት ውስጥ የሚገኙ ህዝቦች የተለያዩ የሙዚቃ፣ የዳንስ፣ ስዕል፣ ፊልም፤ድራማ ስነ ፅሁፍ.. ወዘተ ሀብት ያላቸው በመሆኑና እነዚህኑ ሀብቶች ከዘረፋና ከጥሰት በመከላከል ለማህበረሰቡ ፋይዳ ያለው የኢኮኖሚ ጥቅም ማስገኘት እንዲችሉ የቅጅ መብት ጥበቃን ማጠናከር አስፈላጊ ነው፡፡
የቅጅ መብት እና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ አስፈላጊነት
Suggestions
ጥበቃ ለማግኘት የሚያስፈልጉ መመዘኛዎች
ህዳር 3, 2023
አስተያየቶች የሉም
በኢትዮጵያ የቅጅና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ አዋጅ 410/96 እና 872/2007 መሰረት ቃላቶቹ ያላቸው ትርጉም
ህዳር 3, 2023
አስተያየቶች የሉም
ተጠቃሚዎቻችን
ጥቅምት 31, 2023
አስተያየቶች የሉም
የሮያሊቲ ክፍያዎች እንዴት ይተገበራሉ
ጥቅምት 30, 2023
አስተያየቶች የሉም
የኢትዮጵያ የቅጅና ተዛማጅ መብቶች አዋጅ
ጥቅምት 28, 2023
አስተያየቶች የሉም