08. የኢትዮጵያ የቅጅና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ ማሻሻያ አዋጅ
nty
ሰኔ 29, 2023
የቅጅና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ ማሻሻያ አዋጅን ማሻሻል ያስፈለገበት ዋናኛው ምክንያት በየወቅቱ እያደገ የመጣውን የቅጅና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ እንቅስቃሴ የሚመጥን የህግ ስርዓት ለመዘርጋት እና ባለመብቶች በተደራጀና በተጠናከረ አግባብ መብቶቻቸውን ማስተዳደር የሚችሉበትን ሁኔታ ለመፍጠር ታስቦ ነው፡፡
ይህ የማሻሻያ አዋጅ “የቅጅና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 872/2007” በመባል ይታወቃል፡፡ የአዋጁ ማሻሻያ በዋናነት ያካተተው የጋራ አስተዳደር ማህበር አመሰራረት፣ ሮያሊቲ የመክፈል ግዴታና የሮያሊቲ አሰባሰብ ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን ነው፡፡
Suggestions
ጥበቃ ለማግኘት የሚያስፈልጉ መመዘኛዎች
ህዳር 3, 2023
አስተያየቶች የሉም
በኢትዮጵያ የቅጅና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ አዋጅ 410/96 እና 872/2007 መሰረት ቃላቶቹ ያላቸው ትርጉም
ህዳር 3, 2023
አስተያየቶች የሉም
ተጠቃሚዎቻችን
ጥቅምት 31, 2023
አስተያየቶች የሉም
የሮያሊቲ ክፍያዎች እንዴት ይተገበራሉ
ጥቅምት 30, 2023
አስተያየቶች የሉም
የኢትዮጵያ የቅጅና ተዛማጅ መብቶች አዋጅ
ጥቅምት 28, 2023
አስተያየቶች የሉም