ጥበቃ ለማግኘት የሚያስፈልጉ መመዘኛዎች
ህዳር 3, 2023
🇪🇹 ©️ የኢትዮጵያ የቅጅና ተዛማጅ መብቶች የጋራ አስተዳደር ማህበር 🇪🇹 ©️ 👇
የኢትዮጵያ የቅጅና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ ለማግኘት የሚያስፈልጉ መመዘኛዎች
በሀገራችን የቅጅ ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ አዋጅ መሰረት ጥበቃ ለማግኘት የሚያስፈልጉ መመዘኛዎች ሁለት ሲሆኑ የስራው አመንጪው የስራ አላማና የስራው የጥራት ደረጃ ግምት ውስጥ አይገባም
አዋጁ አንቀጽ 6(1) እንደተገለጸው አንድ የፈጠራ ስራ ጥበቃ የሚያገኘው ስራው ወጥ/Original/ ከሆነ እና ግዙፍነት/Fixed/ ካገኘ ነው፡፡
እነዚህን ሁለት መመዘኛዎች የሚያሟላ የስራ አመንጪ ስራውን በማውጣት ምክንያት ብቻ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ጥበቃ ያገኛል፡፡
አንዲሁም ፎቶግራፍ ስራዎች ጥበቃ የሚያገኙት በአንቀጽ 6(1) ከተገለጹት ሁለት መመዘኛዎች (ወጥነትና ግዙፍነት) በተጨማሪ የአንድ ስብስብ አካል ሲሆኑ ወይም በመጽሀፍ መልክ ሲታተሙ፤ ወይም የስራ አመንጪውን ወይም ወኪሉን ስምና አድራሻ ሲይዙ ይሆናል፡፡
Suggestions
ጥበቃ ለማግኘት የሚያስፈልጉ መመዘኛዎች
ህዳር 3, 2023
አስተያየቶች የሉም
በኢትዮጵያ የቅጅና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ አዋጅ 410/96 እና 872/2007 መሰረት ቃላቶቹ ያላቸው ትርጉም
ህዳር 3, 2023
አስተያየቶች የሉም
ተጠቃሚዎቻችን
ጥቅምት 31, 2023
አስተያየቶች የሉም
የሮያሊቲ ክፍያዎች እንዴት ይተገበራሉ
ጥቅምት 30, 2023
አስተያየቶች የሉም
የኢትዮጵያ የቅጅና ተዛማጅ መብቶች አዋጅ
ጥቅምት 28, 2023
አስተያየቶች የሉም