Author name: nty

በኢትዮጵያ የቅጅና ተዛማጅ መብቶች አዋጅ ጥበቃ የሚያገኙ እና የማያገኙ ስራዎች

በሀገራችን የቅጅና ተዛማጅ መብቶች አዋጅ 410/1996 የተለያዩ የፈጠራ ስራዎችን ጥበቃ ይሰጣል፡፡ በዚህ አዋጅ አንቀጽ 2 ቁጥር 8 የቅጅ መብት ማለት ከአንድ ስራ የሚመነጭ የኢኮኖሚ መብት ሲሆን አግባብነት ባለው ጊዜ የሞራል መብቶችን ይጨምራል ይላል…

በኢትዮጵያ የቅጅና ተዛማጅ መብቶች አዋጅ ጥበቃ የሚያገኙ እና የማያገኙ ስራዎች Read More »

12. የኢትዮጵያ የቅጅና ተዛማጅ መብቶች የጋራ አስተዳደር ማኅበር ዓላማዎች ምንድን ናቸው?

የቅጅና ተዛማጅ መብቶች የጋራ አስተዳደር ሥርዓት ተግባራዊ ማድረግ፤ የቅጅና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ እና ሕጋዊ ተፈጻሚነት እንዲጠናከር ለማድረግ ባለመብቶች የበኩላቸውን ኃላፊነት እንዲወጡ ማስተባበር እና የመንግሥትን ጥረት ማገዝ፤ የሀገሪቱ የቅጅና ተዛማጅ ኢንዱስትሪ ሕግና ሥርዓትን በተከተለ መልኩ እንዲጎለብት ማድረግ እና የባለመብቶችን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ፤ የአባላቱን መብትና ጥቅም በሀገር ውስጥና በውጪ ሀገራት ማስጠበቅ፣ ማልማትና ማሳደግ፡ የኪነ-ጥበብ እና የሥነ-ጥበብ ዘርፍን በመደገፍ

12. የኢትዮጵያ የቅጅና ተዛማጅ መብቶች የጋራ አስተዳደር ማኅበር ዓላማዎች ምንድን ናቸው? Read More »

09. የኢትዮጵያየቅጅና ተዛማጅ መብቶች የጋራ አስተዳደር ማኅበር መቋቋም ምክንያቶች?

የቅጅና ተዛማጅ መብቶች ማለትም የሥራ አመንጭዎች ፣የከዋኞች፣የድምጽ ሪከርዲንግ ፕሮዲውሰሮች እና የብሮድካስት ድርጅቶች መብቶች በቅጅና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ አዋጅ ቁጥር 410/96 ጥበቃ የተደረገላቸው ቢሆንም ይህ የቅጅና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ አዋጅ ለመብቶች ተገቢውን ጥበቃ ከመስጠት ባለፈ በዋናነት የጋራ የመብት አስተዳደር/የሮያሊቲ ሥርዓት ሳይዘረጋ በመቆየቱ፣ የኢትዮጵያ የቅጅና ተዛማጅ መብቶች የጋራ አስተዳደር ማኅበር መቋቋም ምክንያቶች? የቅጅና ተዛማጅ ባለመብቶች መብቶቻቸውን በመላው

09. የኢትዮጵያየቅጅና ተዛማጅ መብቶች የጋራ አስተዳደር ማኅበር መቋቋም ምክንያቶች? Read More »

10. የሀገራችን የቅጅና ተዛማጅ መብቶች ነባራዊ ሁኔታ

የውጭ ሀገራት የቅጅና ተዛማጅ መብቶች ማስከበር ሂደት ከ300 ዓመታት እና ከዛ በፊት ጀምሮ ተግባራዊ አደረጎታል ፡፡ አብዛኛው የአፍሪካ ሀገራትም ከሀገራችን በተሻለ ሁኔታ እየተገበሩት ይገኛሉ፡፡ የቅጅ መብት ኢንዱስትሪ ኢኮኖሚያዊ እድገት ዋልታዎች ተብለው ከሚጠቀሱት ታላላቅ ኢንዱስትሪዎች የሚመደብ ዘርፍ ነው፡፡ ይህ ሴክተር በተለይም በፍጥነት በማደግ ወደር የማይገኝለት ኢንዱስትሪ እንደሆነ ጥናቶች ያስረዳሉ፡፡ የውጪ ምንዛሬ በማስገኘትም ከኬሚካልና ተዛማጅ ምርቶች፣ ከምግብና

10. የሀገራችን የቅጅና ተዛማጅ መብቶች ነባራዊ ሁኔታ Read More »

08. የኢትዮጵያ የቅጅና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ ማሻሻያ አዋጅ

የቅጅና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ ማሻሻያ አዋጅን ማሻሻል ያስፈለገበት ዋናኛው ምክንያት በየወቅቱ እያደገ የመጣውን የቅጅና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ እንቅስቃሴ የሚመጥን የህግ ስርዓት ለመዘርጋት እና ባለመብቶች በተደራጀና በተጠናከረ አግባብ መብቶቻቸውን ማስተዳደር የሚችሉበትን ሁኔታ ለመፍጠር ታስቦ ነው፡፡ ይህ የማሻሻያ አዋጅ “የቅጅና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 872/2007” በመባል ይታወቃል፡፡ የአዋጁ ማሻሻያ በዋናነት ያካተተው የጋራ አስተዳደር ማህበር አመሰራረት፣

08. የኢትዮጵያ የቅጅና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ ማሻሻያ አዋጅ Read More »