Author name: nty

11. የኢትዮጵያ የቅጅና ተዛማጅ መብቶች አዋጅ አንዳንድ አንቀጾች

አንቀጽ 6፡- ጥበቃ ለማግኘት የሚያስፈልጉ መመዘኛዎች / Requirements for Protection / በሀገራችን የቅጅ ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ አዋጅ መሰረት ጥበቃ ለማግኘት የሚያስፈልጉ መመዘኛዎች ሁለት ሲሆኑ የስራው አመንጪው የስራ አላማና የስራው የጥራት ደረጃ ግምት ውስጥ አይገባም፡፡ በአዋጁ አንቀጽ 6(1) እንደተገለጸው አንድ የፈጠራ ስራ ጥበቃ የሚያገኘው ስራው ወጥ/Original/ ከሆነ እና ግዙፍነት/Fixed/ ካገኘ ነው፡፡ እነዚህን ሁለት መመዘኛዎች የሚያሟላ የስራ […]

11. የኢትዮጵያ የቅጅና ተዛማጅ መብቶች አዋጅ አንዳንድ አንቀጾች Read More »

03. ተዛማጅ መብት

የተዛማጅ መብቶች የሚነሱት የቅጅ መብት በሚያስገኙ ስራዎች ላይ ሲሆን የቅጅ መብት የሚያስገኙ ስራዎች በህዝብ ዘንድ እንዲታወቁ ትልቁን ድርሻ ይወስዳሉ፡፡ በአብዛኛው ጊዜ የሚታየው የግንዛቤ እጥረት ችግር የተዛማጅ መብት የሚያስገኙ ስራዎችን የቅጅ መብት እንዳላቸው ተደርጎ መታየት ነው፡፡ ይሁን እንጂ የቅጅ መብት የሚያስገኙ ስራዎች የተዛማጅ መብት ከሚያስገኙ ስራዎች ጋር ይለያያሉ፡፡ ምንም እንኳ የተዛማጅ መብት የሚያስገኙ ስራዎች መሰረት የሚያደርጉት

03. ተዛማጅ መብት Read More »

05. በቅጂ መብት ጥበቃ የሚያገኙ ስራዎች

እንደማንኛውም የአዕምሯዊ ንብረት ህግ የቅጅ መብት ህግ/Copyright law/ የፈጠራ ባለቤቶችን መብት በመጠበቅ ፈጠራን ያበራታታል፡፡ የቅጅ መብት ሰዎች በስነ-ፅሁፍ/Literary/ና ስነ-ጥበብ/Artistic/ ስራዎች ላይ ያላቸውን የአዕምሮ ውጤት ነው፡፡ ስለሆነም የቅጅ መብት የሚገባቸው ዋናዎቹም ስራዎች የስነ-ፅሁፍና የስነ-ጥበብ ውጤቶች ናቸው፡፡ እነዚህም ጽሁፍ፣ ሙዚቃ፣ ልዩ ጥበብ ስራ እንደ ቀለም ቅብ ፣ ቅርጻ ቅርጽ እና ቴክኖሎጂን መሰረት ተደርጎ የተሰሩ ስራዎች ለምሳሌ፡-የኮምፒዩተር ፕሮግራሞች

05. በቅጂ መብት ጥበቃ የሚያገኙ ስራዎች Read More »

06. በቅጂ መብት የሚገኙ የኢኮኖሚ መብቶች

በቅጂ መብት ሁለት አይነት መብቶች አሉ፡፡እነሱም የኢኮኖሚ መብቶች/Economic RIghts/ እና የሞራል መብቶች/Moral Rights/ ናቸው፡፡ የኢኮኖሚ መብቶች ማለት የቅጅ መብት ባለቤቱ/the owner of the rights/ ሌሎች ሰዎች ስራውን ተጠቅመው የሚያገኘው የገንዘብ ገቢ/Financial Reward/ ማለት ሲሆን፤ የሞራል መብት ማለት ደግሞ በፈጠራ ባለቤቱና በስራው መካከል ያለን ግንኙነት የሚወስን መብት ነው፡፡ በአጠቃላይ የቅጂ መብት የሚያስገኝ ስራ ያለው ባለ መብት

06. በቅጂ መብት የሚገኙ የኢኮኖሚ መብቶች Read More »

01. የቅጅ መብት ትርጓሜ

የቅጅ እና ተዛማጅ መብቶች ከአዕምሯዊ ንብረት አይነቶች አንዱና ዋንኛው ነው፡፡ የቅጅ እና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ ለባህል፣ ለኢኮኖሚና ለፖለቲካ ዕድገት ያለው ፋይዳ ከፍተኛ በመሆኑ ሀገራት ተገቢውን ትኩረት እየሰጡት ይገኛል፡፡ የቅጅ እና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ ከባህላዊ ዕውቀት /Traditional Knowledge/ እና ከማህበረሰብ ሀብት፣ ከኮምፒዩተር ፕሮግራም እና ከኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እንዲሁም ከፊልም ኢንዱስትሪ እና መገናኛ ብዙሀን እንዱስትሪው ጋር ያለው ቁርኝት

01. የቅጅ መብት ትርጓሜ Read More »

04. የቅጅ መብት እና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ አስፈላጊነት

የቅጅ እና ተዛማጅ መብቶች ከአዕምሯዊ ንብረት አይነቶች አንዱና ዋንኛው ነው፡፡ የቅጅ እና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ ለባህል፣ ለኢኮኖሚና ለፖለቲካ ዕድገት ያለው ፋይዳ ከፍተኛ በመሆኑ ሀገራት ተገቢውን ትኩረት እየሰጡት ይገኛል፡፡ የቅጅ እና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ ከባህላዊ ዕውቀት /Traditional Knowledge/ እና ከማህበረሰብ ሀብት፣ ከኮምፒዩተር ፕሮግራም እና ከኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እንዲሁም ከፊልም ኢንዱስትሪ እና መገናኛ ብዙሀን እንዱስትሪው ጋር ያለው ቁርኝት

04. የቅጅ መብት እና ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ አስፈላጊነት Read More »